የመጀመሪያ የባለጉዳዮች የአቤቱታ ማቅረቢያ ፎርም (ቅፅ 01)

1. ቅሬታው ጉዳዩ በሚመለከተው የስራ ሂደት ንሁስ የስራ ሂደት መሪ ወይም አስተባባሪ የሚወሰን ይሆናል፡፡

2. የቅሬታ ጉዳዩ የሚመለከተው አካል ጉዳዩ መርምሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ላይ ውሳኔውን ለማስፈር በቅሬታ አቅራቢው ቅሬታው በቀረበ 3 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማሳወቅ አለበት፡፡

3. ቅሬታ አቅራቢው በውሳኔው ካልረካ አቤቱታ ለሚያስተናግደው መስሪያ ቤት የቅሬታና አቤቱታ ሰሚአካል ቀጥታ ማቅረብ ይችላል፡፡

ቅሬታ 1 ምላሽ ለመመልከት